እግዚአብሔር በሳይንስና በቴክኖሎጂ፣ በትራንስፖርትና በበይነመረብ እድገቶች ወንጌል እንዲስፋፋ መንገዱን የከፈተ ቢሆንም፣ የአዲሱን ኪዳን እውቀት እና ስለ ክርስቶስ አህንሳንግሆንግና ስለ እግዚአብሔር እናት ያለውን እውነት በፍጥነት ማሰራጨት አለብን።
ሐዋርያው ጳውሎስ ቅዱሳንን ቢያስርም ቢያሳድድም ይህን ያደረገው ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነቱን ከማወቁ በፊት ነው። በተመሳሳይም ስለ ሰንበትና ፋሲካ ባለመግባባት የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ለሚነቅፉ ሰዎች እውነተኛውን የእግዚአብሔርን እውቀት ማስተማር አለብን። ይህን በማድረግ፣ እግዚአብሔርን በጣም ደስ የሚያሰኘውን የመዳንን በረከት እንዲቀበሉ ልንመራቸው እንችላለን።
እንዲህም አላቸው፤ “ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ፤ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ፤ ያመነ የተጠመቀ ይድናል፤ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።” ማርቆስ 16፥15-16
ይህ በእግዚአብሔር በአዳኛችን እርሱ ሰዎች ሁሉ እንዲድኑና እውነትን ወደ ማወቅ እንዲደርሱ ይፈልጋል። 1 ጢሞቴዎስ 2፥3-4
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት