እግዚአብሔር የሰዎችን ልብና አእምሮ ስለሚያይ፣ ከእርሱ የሚደበቅ ምንም ነገር የለም። አንድ ሰው በሕይወቱ የሚያደርገው ሁሉ በእግዚአብሔር የፍርድ ዙፋን ፊት ይገለጣል፣ እያንዳንዱም እንደ ሥራው ይፈረድበታል። ስለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ "በዚህ ምድር በእንግድነት ስትኖሩ በፍርሀት ኑሩ" ይላል።
"ከእነዚህ ሁሉ ለአንዱ ላደረጋችሁት ሁሉ ለእኔ አደረጋችሁት" ያሉት የክርስቶስ አህንሳንግሆንግና የእግዚአብሔር እናት አስተምህሮ መሠረት፣ የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን አባላት እርስ በርሳቸው በትህትና ያገለግላሉና ፍቅርን ይለማመዳሉ። ከዚህም በላይ፣ የእስራኤላውያን ማጉረምረምና ማማረር እንዲሁም የካህኑ ልጆች የሆፍኒንና የፊንሐስን ክፉ ድርጊት እንደ ትምህርት ይወስዳሉ፣ እናም ሁልጊዜ የተቀደሰ የእምነት ሕይወት ለመኖር እንጣር።
ምክንያቱም “እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ” ተብሎ ተጽፏል። ለሰው ሳያደላ በእያንዳንዱ ላይ እንደየሥራው የሚፈርደውን አባት ብላችሁ የምትጠሩት ከሆነ፣ በዚህ ምድር በእንግድነት ስትኖሩ በፍርሀት ኑሩ። 1 ጴጥሮስ 1፥16–17
እነሆ፤ ሁሉ ነገር ከተሰማ ዘንድ፣ የነገሩ ሁሉ ድምዳሜ ይህ ነው፤ አምላክን ፍራ፤ ትእዛዞቹንም ጠብቅ፤ ይህ የሰው ሁለንተናዊ ተግባሩ ነውና። መልካምም ይሁን ክፉ፣ ስውር የሆነውን ነገር ሁሉ አንድ ሳይቀር፣ ማንኛውንም ሥራ አምላክ ወደ ፍርድ ያመጣዋልና። መክብብ 12፥13–14
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት